#አዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንቨስትመንት ልማት ጥናትናፕሮሞሽን ዳይሬክቶሬት አገልግሎቶች ኢንቨስትመንትን በሚመለከት የተለያዩ ጥናቶችን ማጥናት ፕሮጀክት ፕሮፋይሎችን ማጥናት እና ማሻሻል (Update) ማሻሻል የተለያዩ ዳሰሳ ጥናቶችን ማጥናት የተሟላ መረጃ መስጠት ኢንቨስትመንትን በሚመለከት የተለያዩ ጥናቶችን ማጥናት መረጃ በቢሮ መረጃ ባለሃብቱ ወዳለበት በመሄድ መረጃ በበራሪ ወረቀት መረጃ ማጋዚኖችን በማዘጋጀት መረጃ በተዘጋጀ መጽሔት በዌብ ሳይት፣ በኢሜል፣ በቴሌግራም በተዘጋጁ ኤግዝቢሽን በመሳተፍ መረጃ መስጠት ጋይድ ቡክ