#አዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
በኢንቨስትመንት እና ንግድ ሥራ ፈቃድ ሲሰሩ ለነበሩ ማስፋፊያ
ኢንቨስትመንት ፈቃድ ላላቸው እድሳት
የኢንቨስትመንት ፈቃድ የያዙ ሁሉ ምርት ወይም አገልግሎቱን ለገበያ ማቅረብ እስኪጀምሩ ጊዜ ድረስ በየዓመቱ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ማደስ አለባቸው፡፡የኢንቨስትመት ፈቃድ ለማደስ፤ ፈቃዱ የአንድ አመት ጊዜ ባለቀ በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ የሚከተሉትን መረጃዎች ይዞ በመቅረብ ማደስ ይችላል፡፡ የኢንቨስትምንት ፈቃድ ያወጣ ባለሀብት የንግድ ስራ ፈቃድ ካወጣ በኋላ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማደስ አይኖርበትም፡፡
ኢንቨስትመንት ፈቃድ ላላቸው እድሳት
0
+
እቅድ
0
+
ክንውን
0
% +