#አዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
የካፒታል ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት ለአዲስ እና ለማስፋፊያ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- በቀጣይ በፕሮጀክቱ የተያዘ ዕቅድ(የሚያስፈልግ ተጨማሪ ዕቃ፣ ስራ የሚጀምርበት ጊዜ ፣ የሚቀጠር የሰራተኛ ብዛት፣ ስራ ላይ የዋለ ካፒታል መረጃ) ካለ የሚያሳይ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- የታደስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ (ለአዲስ ፕሮጀክት)
- ቲን ሰርተፊኬት 1 ኮፒ ለማስፋፊያ ከሆነ የቲን ቁጥር ይሞላል
- የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ (የፋብሪካ ሕንፃ ተከራይቶም ከሆነ ሕጋዊ የኪራይ ውል) ሰነድ 1 ኮፒ፤ /የባለቤቱ ከሆነ የጋብቻ ሰርተፊኬት/
- አዲስ ለተገዛው ዕቃ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት እና ማስጫኛ ሰነድ 1 ኮፒ (ከአስመጪ ላይ ከሆነ የግዥ ውል 1 ኮፒ)
- ከዚህ በፊት ለፕሮጀክት የተገዙ ዕቃዎች የተፈቀደበት ሰነድ 1 ኮፒ
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና ወይም የሞግዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
የተገለጹት እንዳሉ ሆኖ በተጨማሪም
የካፒታል ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት ለአዲስ እና ለማስፋፊያ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- በቀጣይ በፕሮጀክቱ የተያዘ ዕቅድ(የሚያስፈልግ ተጨማሪ ዕቃ፣ ስራ የሚጀምርበት ጊዜ ፣ የሚቀጠር የሰራተኛ ብዛት፣ ስራ ላይ የዋለ ካፒታል መረጃ) ካለ የሚያሳይ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- የታደስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ (ለአዲስ ፕሮጀክት)
- አዲስ ለተገዛው ዕቃ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት እና ማስጫኛ ሰነድ 1 ኮፒ (ከአስመጪ ላይ ከሆነ የግዥ ውል 1 ኮፒ)
- ዋጋቸው ከካፒታል ዕቃዎቹ ጠቅላላ ዋጋ አስራ አምሰት በመቶ (15%) ያልበለጠ፣ (የንግድ ስራ ፍቃድ ከወጣበት ጊዜ እስከ 5 ዓመት ድረስ ብቻ)
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና ወይም የሞግዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
- ከዚህ በፊት ለፕሮጀክት የተገዙ ዕቃዎች የተፈቀደበት ሰነድ 1 ኮፒ
ማስታወሻ
የግንባታ ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- የታደሰ ኢንቨስትመንት ፈቃድ፣
- ቲን ቁጥሩን በማመልከቻ ቅጽ ሞላል
- አዲስ ለተገዛው ዕቃ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት እና ማስጫኛ ሰነድ1 ኮፒ (ከአስመጪ ላይ ከሆነ የግዥ ውል 1 ኮፒ)
- ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ1 ኮፒ
- ለዘርፉ የተፈቀደ የግንባታ ፈቃድ 1 ኮፒ
- በአማካሪው እና/ወይም የግንባታ ፍቃድ በሠጠው መ/ቤት የተረጋገጠ Bill of Quantity በኮሚሽኑ የተዘጋጀ ቅጽ ላይ የተሞላ 1 ኮፒ
- የግንባታውን ደረጃ የሚገልጽ ሰነድ በአማካሪ ድርጅት ወይም ህጋዊ ዕውቅና ባለው አካል
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና ወይም የሞግዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
የገቢ ግብር እፎይታ ጊዜን ለመጠቀም የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- ኢንቨስትመንት ፈቃድ 1 ኮፒ
- ንግድ ስራ ፍቃድ 1 ኮፒ
- ከዚህ በፊት የካፒታል ዕቃዎች ከውጭ አገር የተፈቀደበት ወይም ከአገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ ህጋዊ የሽያጭ ውል/ደረሰኝ 1 ኮፒ
- ምርቱ/አገልግሎቱ አገር ውስጥ የተሸጠ ከሆነ ሽያጭ የተከናወነባቸው ከ001-003 ተከታታይ ደረሰኞች ወይም Z-Report 1 ኮፒ
- ሰራተኛ ፔሮል (የስራ ግብር እና ጡረታ የተከፈለበት) የመጨረሻ ወር 1 ኮፒ
- የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ (የፋብሪካ ሕንፃ ተከራይቶም ከሆነ ሕጋዊ የኪራይ ውል) /የባለቤቱ ከሆነ የጋብቻ ሰርተፊኬት/
- በአማካሪው እና/ወይም የግንባታ ፍቃድ በሠጠው መ/ቤት የተረጋገጠ Bill of Quantity በኮሚሽኑ የተዘጋጀ ቅጽ ላይ የተሞላ 1 ኮፒ
- ኤክስፖርት ለሚያደርጉ የምርታቸውን 60 በመቶ እና ከዚያ በላይ ለውጭ ገበያ ማዋላቸውን የሚገልፅ ከሚመለከተው ህጋዊ አካል አካል የኤክስፖርት ሰነድ እና ዲክሌሬሽኖች የመጀመሪያው 1 ኮፒ
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና ወይም የሞግዚት በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
ማስታወሻ
የተሸከርካሪን (ፒክ አፕ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- በቀጣይ በፕሮጀክቱ የተያዘ ዕቅድ ካለ የሚያሳይ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- የታደሰ ኢንቨስትመንት ፈቃድ (ፕሮጀክቱ አዲስ ከሆነ)
- ቲን ቁጥር በቅጹ ላይ መሙላት
- አዲስ ለተገዛው ዕቃ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት እና ማስጫኛ ሰነድ1 ኮፒ (ከአስመጪ ላይ ከሆነ የግዥ ውል 1 ኮፒ)
- የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ (የፋብሪካ ሕንፃ ተከራይቶም ከሆነ ሕጋዊ የኪራይ ውል) /የባለቤቱ ከሆነ የጋብቻ ሰርተፊኬት/
- የካፒታል ዕቃዎች ከውጭ አገር የተገዛበት ኢንቮይስ ወይም ከአገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የሽያጭ ውል/ደረሰኝ 1 ኮፒ እና መሣሪያ ተከላ ስለመጀመሩ ከተረጋገጠ
ስራ የጀመሩ ኮሆኑ
- ፕሮጀክቱ አስር ሚሊዮን ብር ስራ ላይ ስለማዋሉ የሚገልልፀ አስፈላጊ ሰነዶች በባለሙያዉ ሲረጋጥ (የካፒታል ዕቃ፣ ህንጻ፣ የሥራ ማሰኬጃ ካፒታል ወይም ሌላ የንግድ ሃብትን የሚገልጽ መረጃ ኦዲት ሪፖረት ወይም አግባብነት ያላቸው ሰነዶች)
- የስራ ግብር የተከፈለበት የመጨረሻ ወር የሰራተኛ ፔሮል፣
በትግበራ ላይ ላለ
- ስራ ሲጀምር(የንግድ ስራ ፈቃድ ሲያወጣ) 10ሚ ካፒታል በስራ ላይ የሚያውል፣
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና ወይም የሞግዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
የተሸከርካሪን (ዴሊቨሪ ቫን እና የጭነት መኪና) ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- የኢንቨስትመንት ፈቃድ
- ንግድ ስራ ፍቃድ ሰርተፊኬት 1 ኮፒ
- አዲስ ለተገዛው ዕቃ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት እና ማስጫኛ ሰነድ1 ኮፒ (ከአስመጪ ላይ ከሆነ የግዥ ውል 1 ኮፒ)
- የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ (የፋብሪካ ሕንፃ ተከራይቶም ከሆነ ሕጋዊ የኪራይ ውል) የኪራይ /የባለቤቱ ከሆነ የጋብቻ ሰርተፊኬት/
- የካፒታል ዕቃዎች ከውጭ አገር የተገዛበት ኢንቮይስ ወይም ከአገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የሽያጭ ውል/ደረሰኝ 1 ኮፒ እና መሣሪያ ተከላ ስለመጀመሩ ከተረጋገጠ
- የስራ ግብር የተከፈለበት የመጨረሻ ወር የሰራተኛ ፔሮል፣
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና ወይም የሞግዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
- በኦዲት የተረገገጠ ሰነድ
የተሸከርካሪን ለሰራተኛ ሰረቪስ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- ኢንቨስትመንት ፈቃድ
- ንግድ ስራ ፍቃድ ሰርተፊኬት 1 ኮፒ
- አዲስ ለተገዛው ተሸከርካሪ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት እና ማስጫኛ ሰነድ1 ኮፒ (ከአስመጪ ላይ ከሆነ የግዥ ውል 1 ኮፒ)
- የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ (የፋብሪካ ሕንፃ ተከራይቶም ከሆነ ሕጋዊ የኪራይ ውል) የኪራይ /የባለቤቱ ከሆነ የጋብቻ ሰርተፊኬት/
- የካፒታል ዕቃዎች ከውጭ አገር የተገዛበት ኢንቮይስ ወይም ከአገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የሽያጭ ውል/ደረሰኝ 1 ኮፒ
- ተከታታይ የ3 ወር የሰራተኛ ፔሮል የስራ ግብርና ጡረታ የተከፈለበት ሰነድ 1 ኮፒ
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና ወይም የሞግዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ 1 ኮፒ
- ከ 25 - 50 2 ሚኒባስ ወይም 1 አውቶቡስ
- ከ 50 በላይ 3 ሚኒባስ ወይም 2 አውቶቡስ
ተሸከርካሪን ፤ግንባታ ዕቃ እና ካፒታል ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ዝውውር ለማድረግ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- ኢንቨስትመንት ፈቃድ
- የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ፣ ኢንቮይስ፣ ዲክላሬሽን፣ እና ተሽከርካሪ ከሆነ ሊብሬን ይጨምራል 1 ኮፒ
- ቲን ሰርተፊኬት 1 ኮፒ
- የሽያጭ ውል 1 ኮፒ
- ክሊራንስ(ንግድ ስራ ፍቃድ ላወጣ)
- የንግድ ስራ ፍቃድ አለማውጣቱን የሚገልፅ ሰነድ ከሚመለከተው ተቋም (በትግበራ ላይ ላሉ)
- አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና የሞገወዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
- በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
- የታደሰ ኢንቨስትመንት ፈቃድ (ለአዲስ ፕሮጀክት)
- ንግድ ስራ ፍቃድ (ነባር ከሆነ)
- ቲን ሰርተፊኬት 1 ኮፒ
- ከላይ ለተሸከርካሪ፣ ለግንባታ ዕቃ እና ለካፒታል ዕቃ ለማስፈቀድ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት ያስፈልጋል፣
ማስታወሻ
- ክሊራንስ ማቅረብ ያልቻለ ስራ ላልጀመረ ፕሮጀክት ንግድ ስራ ፍቃድ አለማውጣቱን ከንግድ ቢሮ ያቀርባል፡፤
ከአስመጪ ወይም/እና ቦንድድ ዌር ሃውስ ለሚገዙ መሳሪያዎች እና ተሽከርካሪዎች መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
- ከቦንድድ ዌር ሃውስ የተፃፈ ኦርጅናል ደብዳቤ በአድራሻ ለአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
- የታደሰ የቦንድ Warehouse መጋዘን ሥራ ፍቃድ - አንድ ኮፒ
- የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ 1ኮፒ
- የሽያጭ ውል እና ደረሰኝ 1ኮፒ
- አዲስ ለተገዙ ኢንቮይስ፣ ፓኪንግ ሊስት፣ ማስጫኛ ሰነድ እና ዲክላሬሽን ለእያንዳንዱ 1 ኮፒ