#አዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
ነጻ ማበረታቻ ፈቃድ ቡድን ዋና ዋና ተግባራት
መንግስት የአገሪቱን ኢንቨስትመንት ለማስፋፋት ሁለገብ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይኛል፡፡ ከዚህ አንጻር ከትኩረት አቅጣጫዎቹ አንዱ በዘርፉ የሚሰማሩ የግል ባለሃብቶችን በተለያየመልኩ ማበረታቻዎችን በመስጠት ተሳትፎአቸውን ማሳደግ ነው፡፡

የኢንቨስትመንት ዜናዎችን ለመከታተል ይመዝገቡ!